Get Mystery Box with random crypto!

Guys Paypal ጀመረ ስላችሁ እኮ CC አያስፈልግም እያልኩ አይደለም! በየትኛውም ሀገር ፔይፓል | Arada Tech - አራዳ ቴክ

Guys Paypal ጀመረ ስላችሁ እኮ CC አያስፈልግም እያልኩ አይደለም! በየትኛውም ሀገር ፔይፓል ለመጠቀም Credit Card ያስፈልጋል! ክሬዲት ካርዱ የሚጠቅመው Account ቬሪፋይ ለማድረግ ነው! ◆ ለምሳሌ: ያለምንም VPN ፔይፓል ከከፈታችሁ በኋላ ለመቀበል Restrict ያደርገዋል ስለዛ የፔይነር ማስተርካርድ... ተጠቅማችሁ ቬሪፋይ ስታደርጉ መላክም መቀበልም ትችላላችሁ!