Get Mystery Box with random crypto!

{ኒያችሁን እንዳትረሡ} #ሊላሂ ተዓላ እንበል | አንዋር መስጂድ

{ኒያችሁን እንዳትረሡ}


#ሊላሂ ተዓላ

እንበል በምንሰራው ተጠቃሚ እንድንሆን


የዕለቱ ጥያቄዎች

የአላህ መልክተኛ #ﷺ «አላህ አንተን እንድወድህ አዞኛል ፣ አላህም እንደሚወድህ እንድነግህም አዞኛል።» በማለት የነገሩት ሰሀባ ማን ነው?

A/ ሙስዓብ ኢብን ዑመይር
B/ ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ
C/ ሚቅዳድ አብኑ አምር
D/ ሰአድ ኢብኑ ሙዓዝ

«የአላህ መልክተኛ ሆይ! ያዙኝ (አግቡኝ) እኔ ለማግባት ጉጉት ኖሮኝ ሳይሆን የቅያማ ቀን የእርሶ ሚስት ሆኜ መነሳት ስለምፈልግ ነው።» በማለት ለአላህ ነብይ ﷺ የተናገሩት የምዕመናን እናት ማን ናቸው?

A/ ረምላ ቢንት አቡ ሱፍያን
B/ ሀፍሳ ቢንት ዑመር ኢብኑል ኸጣብ
C/ ሰውዳህ ቢንት ዘምዓን
D/ መልሱ የለም

ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ወደ በይተል መቅዲስ በተጓዙ ጊዜ በምትካቸው ኸሊፋ በማድረግ የሾሙት ሰሀባ ማን ነው?

A/ አቡ ኡበይዳ ኢብኑ አል ጀራህ
B/ ኡስማን ኢብኑ አፋን
C/ አሊይ ኢብኑ አቡ ጣሊብ
D/ ዙበይር ኢብኑል ዓዋም

አቡበከር ሲዲቅ ረሱል በዘመቱበት ዘመቻ ላይ ያልዘመቱበት ዘመቻ የምን ዘመቻ ነው?

A/ የአህዛብ ዘመቻ
B/ የሁነይን ዘመቻ
C/ የበድር ዘመቻ
D/ መልሱ የለም

#ሙሉ_ስም_ከነ_ሀገርዎ እንዳይረሱ

የመልስ መስጫ ጊዜ እስከ ምሽቱ 6:00ሰአት

#መልካም ተሳትፎ

መልሳችሁን


@Abderehmanhassen
@Abderehmanhassen
አድርሱን

@ANWAR_MESJID