Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ውድ #የአንዋር#መስጂድ ቤተሰቦች #የጥያቄና_መልስ_ውድድር ፕሮግራማችን ዛሬ ይጀመ | አንዋር መስጂድ

አሰላሙ አለይኩም ውድ #የአንዋር#መስጂድ ቤተሰቦች #የጥያቄና_መልስ_ውድድር ፕሮግራማችን ዛሬ ይጀመራል

ሰለዚህ በተለመደው ሰአታችን ከ11:00 እስከ ምሽት 5:00 ሰአት ድረስ የሚቆይ ጥያቄና መልስ ዛሬ አዘጋጅተናል ትሳተፉ ዘንድ ተጋብዛችኋል ።


11:00 ላይ ይጠብቁን