Get Mystery Box with random crypto!

'እውነተኛው ክርስትና '#እኔ' ሳይሆን '#እኛ' እያሉ የሚኖሩት ህይወት ነው። ክርስትናም ፍቅር ነ | የደብረ ዘይት ደብረ መድኃኒት አንቀፀ መድኃኒት ሰንበት ትምህርት ቤት

"እውነተኛው ክርስትና "#እኔ" ሳይሆን "#እኛ" እያሉ የሚኖሩት ህይወት ነው። ክርስትናም ፍቅር ነው። እንደ አባት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ እንደነ ቅዱስ ባስልዮስ የድሆች ቁስል ከተሰማህ ረሃባቸው ከራበህ አንተ ክርስትያን ነህ። እስከ መስዋዕትነት ለመድረስ ከችግረኞች ጎን ከቆምክ የሚያስፈልግህ ሁሉ የሚያስፈልጋቸው መሆኑን ካመንክ እውነተኛ የክርስቶስ ተከታይ ነህ፡፡"

+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አቡነ ሽኖዳ +