Get Mystery Box with random crypto!

አንፍሮቹ Memes

የቴሌግራም ቻናል አርማ anfrochumemes — አንፍሮቹ Memes
የቴሌግራም ቻናል አርማ anfrochumemes — አንፍሮቹ Memes
የሰርጥ አድራሻ: @anfrochumemes
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 285
የሰርጥ መግለጫ

እንደስማችን ማንፈር ነው ስራችን.....
ሙሉቀን ምትስቁበት ቻናል
ዝም ብላችሁ share አድርጉ፡፡
ጓደኛችሁን አስደስቱ.....
በተጨማሪ የልደት ፕሮግራም አዘጋጅተናል
inbox me @invisibleboyy

መደሰት መዝናናት መሳቅ ብቻ መከፋት አይቻልም አስተያየት ካላችሁ @invisibleboyy እባካችሁ አብራችሁን ሁኑ ...

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-12-26 23:02:43 '' ዘላለም ዘላለም''

አሌክስ ኦሎምፒያ
274 views20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-27 23:00:43 አጭሯን ልጅ ጭር ያለ ቦታ ውስደኝ ስትለኝ ኪሴ ውስጥ ከተትኳት
825 views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-13 11:44:43 እዚህ ቻናል ላይ #አንድ ወንድና #አንድ ሴት አድሚን እንፈልጋለን

ቻናሉ ላይ የሚለቀቀው እራሱ የፈለገውን ያዝናናል ያስተምራል የሚለውን ነገር
#ማሳሰቢያ አድሚን የሚሆነው ወይም የምትሆነው
ለቻናሉ የማይመጥን ነገር የዘር የሀይማኖት ነገር ጋር የማይገናኝ
promotion መስራት አይችልም

በወስጥ መስመር አናግሩን
@Jojo_8991
710 views08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-12 22:48:12 አንድ ቻይናዊ ኢንቨስተር አዲስ አበባ ውስጥ ድርጅት ለመክፈት
የመስክ ጉብኝት እያረገ ነው…
ከመገናኛ ሳሪስ አቦ በተዘረጋው ቀለበት መንገድ ሲያልፉ ሰፊ መሬት አየ…

” ይሄ ሰፊ መሬት የማን ነው ? ”

ሲል
ከኢንቨስትመንት ቢሮ ሊያስጎበኘው የመጣውን ባለስልጣን ጠየቀ….

ባለስልጣኑ: ” ይሄ የቅዱስ ዬሴፍ ቤ/ክ የቀብር ስፍራ ነው ”

ቻይናዊው: በመገረም ” ይሄ ሁሉ መሬት ለመቃብር ? እኛ አገር እኮ ሰው ሲሞት አይቀበርም እናቃጥላለን እንጂ”

ባለስልጣኑ: “እኛ አገር በቁሙ ነው እንጂ ሲሞት አናቃጥልም “
668 views19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-09 20:30:35 የፍቅር ደብዳቤ



"ይድረስ ለሄዋኔ "
ኑሮ እንዴት ይዞሻል እንዴት ነሽ ሄዋኔ
ይመስገን ደህና ነኝ አታስቢ ለእኔ
..................ይልቅስ ሄዋኔ
ወጣትነት አልፎ እርጅና ሳይመጣ
ከቻልሽ ነይልኝ ካልሆነ እኔ ልምጣ
ግን ልትመጪ ከሆነ መንገድ ሳትጀምሪ
ማንነቴን ሰምተሽ ከቀረሽም ቅሪ
ወደ እኔ ለመምጣት ሀሳብ ስትሰንቂ
የሞላ ቪላ ቤት ፎቅ እንዳትጠብቂ
ጥሪትም የለኝም ወርሼ የማወርስሽ
ቤት ማጀቴ ባዶ ጮማ እንዳላጎርስሽ
ልብሴም ድሪቶ ነው ፊቴም ውበት የለው
ልቤም የእንባ ናዳ ክህደት ያቆሰለው
ግን ይህን ሁሉ አይተሽ መፀየፍ ሳይረታሽ
ንፁህ ፍቅሬ ገዝቶሽ ወደ እኔ ከመጣሽ
እ.ጠ.ብ.ቅ.ሻ.ለ.ሁ........በደስታ ፈንጥዤ በሰባራው ልቤ ንፁህ ፍቅርን ይዤ፡፡
547 views17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-08 21:48:30 እናት እና ልጅ በታክሲ እየሄዱ ነው :: ዝናብ እየዘነበ እያለ በዛ ዝናብ መንገድ ላይ በብዛት የቆሙ ሴተኛ አዳሪዎችን የተመለከተው

ህጻን :–"እማዬ .. እነኝህ ሴቶች ምን እያደረጉ ነው ?" ብሎ ይጠይቃታል ::

እናትም :-"ባሎቻቸው ከስራ እስኪወጡ እየጠበቁ ነው ::" ብላ ስትመልስ

የታክሲ ሹፌሩ:-ጣልቃ ይገባና "ለምን ትዋሺዋለሽ ? እውነቱን ብትነግሪው
አይሻልም ? ሴተኛ አዳሪዎች ናቸው :: ገንዘብ ከከፈላቸው ወንድ ጋር ሁሉ ይተኛሉ " ይለዋል ::

ህጻኑም:- በአድናቆት አይኑን ከፍቶ
"እማዬ እውነቱን ነው ?"ሲላት

እናትም :-ሹፌሩን በጥላቻ
እየገላመጠች "አዎ " ትለዋለች :: ...

...... ከጥቂት ደቂቃዎች ቦሀላ
ልጅ :-"ግን እማዬ .... የሚወልዱዋቸውን ልጆች ምን ያደርጉዋቸዋል ?"


.
.
.
.
እናት :-"የታክሲ ሹፌር"

654 views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-08 21:41:15 ====|« ለካስ እንዲህ ይከብዳል።»|====
.
.
አልጋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤
°
ሶፋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤
°
መሬት ሁኚ አለኝ ምንም አልተመቸው ፤
°
ወጪ እንውጣ አለኝ ወጣሁ ተቻኩዬ ፤
°
ከአበቦች መሃል ዛፍን ደገፍ ብዬ ፤
°
ዳግም በጀርባዬ ሳር ላይ ተንጋልዬ ፤
°
አንዴ ተንበርክኮ አንድ ጊዜ ቆሞ ፤
°
ወደታች ወደላይ ወደጎንም ዘሞ ፤
°
እርሱም አላረካው ወደ ቤት መለሰኝ ፤
°
አኳኋኑን አላወቀው እኔንም ገረመኝ ፤
°
አልጋላይ ውጪ አለኝ እኔም ወጣሁለት ፤
°
ከፍ በይ ዝቅ በይ ሁሉንም ሆንኩለት ፤
°
መስኮት ስር በር ስር አንዴ ከግድግዳ ፤
°
ምግብ ቤት ሳሎን ቤት መኝታ ቤት ጓዳ ፤
°
አንዴ በመቀመጥ አንዴ በቁጭ ሲለኝ ፤
°
ዝም ብሎ አይደለም ተንቀሳቀሽ ሲለኝ ፤
°
እንዲያ ሲቅበዘበዝ አበደ መሰለኝ ፤
°
እቤት ውስጥ በመብራት ፤
°
ውጪ ደግሞ በፀሐይ ፤
°
ከግራ ወደ ቀኝ ፤
°
ወደታች አንዴ ወደ ላይ ፤
°
አኳኋኑ ሁሉ በሳቅ ያፈነዳል ፤
°
ፎቶግራፍ ማንሳት ለካስ እንዲህ ይከብዳል።

ከ18 አመት በታች ለሆኑ የተከለከለ
445 views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-08 21:37:23


ትምሮ ቤት class ልክ maths አስተማሪ ሲገባ ታኬ መፀለይ ጀመረ አስተመሰሪው ሄደና

‍:-ለምንድነው ክፍል ውስጥ የምትፀልየው?








ታኬ:- እናቴ ከመተኛትህ በፊት ፀሎት አድርግ ስላለችኝ ነው መምህር
590 views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-08 21:37:23 ልብሷን እያወላለቀች... "ግን እንድፀፀት እንዳታደርገኝ ልቤን እንዳትሰብረው" ትለዋለች!

ኧረ አጭር ነው እዛጋ አይደርስም ...!
:
••●◉Share us @anfrochumemes
387 views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-08 20:37:28 ♡♡♡ሳትሰስች ስጪ♡♡♡

ማታ ለመኝታ አልጋ ላይ ስትወጪ
ለሊቱ እንዲሰምር ሳትሰስች ስጪ
ጥዋት እንደነጋ ሳትወርጂ ከአልጋ
ደግመሽ መስጠትሽ እንዳይዘነጋ
ሻወር ቤትም ቢሆንም ኩሽና ስትገቢ
ካንጀትሽ ለግሽው ሳትንገበገቢ
ከዋልሽበት ቦታ በሰላም ስትመጪ
በርከክ በይና ጎንበስ ብለሽ ስጪ
ቀናትን ሳትመርጪ ሰኞ አርብ ሳትይ
ሰባቱንም ቀናት ለሱ አትከልክይ
ሕይወትሽ እንዲያምር ኑሮሽ እንዲቃና
ለአምላክ ምስጋና ይገባዋልና።

አዳሜ ምን እንዳሰብሽ ገብቶኛል
397 views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ