Get Mystery Box with random crypto!

ከቻልን ዘጠነኛውን አስረኛውን አስራ አንደኛውን ቀን መፆም ለቤተሰቦቻችን ወጪ ሰፋ ማድረግ (ይህን | Anel_muslim

ከቻልን ዘጠነኛውን አስረኛውን አስራ አንደኛውን ቀን መፆም
ለቤተሰቦቻችን ወጪ ሰፋ ማድረግ (ይህንን ያደረገ አመቱን ሙሉ ሰፋ ያደርግለታል)
ለይሉን በኢባዳ ማሳለፍ
ቁርአን መቅራት ወይም ማድመጥ
ዋሪድ የሆኑ ዱአዋችን(ቁርአን ሐዲስ እና ዘመናችን ድረስ ያሉ ኡለማዋች ያስቀመጡጥ ዱአ) ማብዛት
ዚክር ማብዛት(ላኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልክ ወለሁል ሀምድ ዩህዪ ወዩሚት ወሁወ አላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር፤ሱብሀነላህ፤አልሀምዱሊላህ )
ዘመድ ፣ኡለማ፣በሽተኛን መዘየር
የየቲምን ፀጉር ማበስ
ጥፍር መቁረጥ
ቀልብን ወደ አላህ መለለስ
ሰደቃ ማብዛት
መታጠብ