የአሹራ ቀን ቀኑ ላይ የሚደረግ የመጀመሪያውን ዚክር 70ጊዜ ካልን ቡሓላ 2ተኛዉን ዱአ 7 ጊዜ ያለ በዚህ አመት አይሞትም አጀሉ የደረሰ አላህ አይወፍቀውም ከ ከንዙነጃህ ወሱሩር ኪታብ ያልወፈቀው አጀሉ ደርሶ ሊሆን ይችላልና ኢስቲግፋር ያብዛ ብለዋል ኡስታዝ አዲል ሐፊዘሁላህ 51 views21:33