Get Mystery Box with random crypto!

ሕይወትህን የምትፈጥረው በሃሳቦችህ በስሜቶችህ ነው ። የሚገጥምህ ማንኛውም ነገር የሚፈጠረው በምታስ | ግዮን ቲዩብ

ሕይወትህን የምትፈጥረው በሃሳቦችህ በስሜቶችህ ነው ። የሚገጥምህ ማንኛውም ነገር የሚፈጠረው በምታስበውና በሚሰማህ ነው ። "ዛሬ አስቸጋሪና ድብርታም ቀን ነው። " ብለህ ብታስብና ቢሰማህ ቀንህን አስቸጋሪና ድብርታም የሚያደርጉትን ሰዎች ፣ አጋጣሚና ሁኔታዎች ሁሉ ወደ አንተ ትስባቸዋለህ።
" ሕይወቴ በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው።" የሚል ስሜት ሲያድርብህና ስታስብ ሕይወትህን በቀና ነገር የሚሞሉ ሰዎችንና አጋጣሚዎችን ሁሉ ወደ አንተ ትስባቸዋለህ።

https://t.me/ANDROMEDAMT