ራስህን እመነው! ለችግርህ ጊዜ የራቁህ ለስኬትህ ዙሪያህን ቢከቡህ አትደነቅ፤ በከባዱ ጊዜህ ትዝም ያላልከቸው በምርጡ ጊዜ ፍቅር በፍቅር ቢሆኑ እንዳይገርምህ። የዛሬም ሺ አመት ሰዎች እንደዚህ ነበሩ፤ ዛሬም ነገም እንዲህ ናቸው። ስለዚህ ከሰው ምንም አጠብቅ! ከፈጣሪህ ቀጥሎ ራስህን እመነው! ራስን እንደመጠራጠር ህልም ገዳይ ነገር የለም! አስገራሚ እሮብ ተመኘንላችሁ #Inspire_Ethiopia የእናንተ ምርጥ ጓደኛ! @ANDROMEDAMT @ANDROMEDAMT @ANDROMEDAMT ሼር ሼር 836 views HENILOGY፯፯፯ኖን , edited 04:47