ራስህን አክብር! ሰዎች ላንተ የሚሰጡህ አክብሮት አንተ ለራስህ ከምትሰጠው ቦታ እና ከሁኔታህ ተነስተው ነው። ስለዚህ ሰዎች እንዲያከብሩህ ከፈለክ መጀመሪያ አንተ ራስህን አክብረው፤ ግድ የለሽ አትሁን፤ ለራስህ ቦታ ስትሰጥ ልበሙሉ ስለምትሆን አንተን ማወቃቸው ብቻ ያስደሰታቸዋል! አስደሳች ምሽት ተመኘን #Inspire_Ethiopia የእናንተ ምርጥ ጓደኛ @ANDROMEDAMT @ANDROMEDAMT ሼር ሼር ሼር 1.1K views HENILOGY፯፯፯ኖን , 10:53