Get Mystery Box with random crypto!

ይቅርታ ቻናላችን ተከታዮችን ቁጥር ለመጨመር #ከፕሮሞተሮች ጋር በመሆን የተለያዩ ማስታዉቂያወች በ | አንድሮሜዳ አስትሮኖሚ

ይቅርታ
ቻናላችን ተከታዮችን ቁጥር ለመጨመር #ከፕሮሞተሮች ጋር በመሆን የተለያዩ ማስታዉቂያወች በቻናሉ ሲለቀቁ ቆይተዋል። ነገር ግን የቻናሉን አቋምም ሆነ ተከታዮቻችንን የማይደግፉ ማስታዉቂያወች ስለተለቀቁ በጣም ይቅርታ ጠይቃለዉ።

አስተያየታችዉን ስለሰጣቹኝ አመሠግናለዉ
አስትሮኖሚ ሳይንስ የሁሉም ነዉ!