Get Mystery Box with random crypto!

ወልድያ ላለ ጓደኛየ ደውየ ነበር .... ሰኞ ፈተና ነበራቸው.... ዩኒቨርስቲው ምንም ነገር አላ | አንድሮሜዳ🇪🇹

ወልድያ ላለ ጓደኛየ ደውየ ነበር ....

ሰኞ ፈተና ነበራቸው.... ዩኒቨርስቲው ምንም ነገር አላላቸውም ነበር ድንገት ዛሬ ነው ውጡ ያላቸው....12ስሀት እንደወጣ ቁርስ ሳይበላ አሁንም እየተጓዘ እንደሆነ ነገሮኛል...መኪና ሚባል ነገር እንደለለና ህውሃት ቆርጦ እንዳይገባ ስለተፈራ መንገዶች ላይ የ ፈዴራል ፖሊስ እንዳለ አድርሶኛል ።

ፈጣሪ ይጠብቃቸው ሌላ ምን ይባላል።

@androethiop