Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለ ለብርሃነ ልደቱ ፤ በሰላም አደረሳችሁ። 'በጎል ሰከበ አፅርቅት ተጠብለለ  ቤዛ | ፩ ሃይማኖት

እንኳን ለ ለብርሃነ ልደቱ ፤ በሰላም አደረሳችሁ።

"በጎል ሰከበ አፅርቅት ተጠብለለ 
ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ"
በበረት ተኛ በጨርቅ ተጠቅለለ፡
የዓለም መድኃኒት ዛሬ ተወለደ
  
       
" ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።"
(ኢሳ 7: 14)
      
" እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።"
(ማቴ 1: 23)
    
" ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና  አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር" ኃያል "አምላክ" የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"
(ኢሳ 9: 6)
መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ:)
@And_Haymanot
@And_Haymanot_bot