Get Mystery Box with random crypto!

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን 'ኢየሱስ ያድናል' ብላ ስትናገር በእውነተኛው (አማናዊው) የጌታ ሥጋ | ፩ ሃይማኖት

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን 'ኢየሱስ ያድናል' ብላ ስትናገር በእውነተኛው (አማናዊው) የጌታ ሥጋና ደም በማመን እንጂ መታሰቢያ ነው በማለት አይደለም። ልዩነቱ ግልጽ ነው!