Get Mystery Box with random crypto!

ፀሎት ለሞተ ሰው ለምን ይደረጋል የሚሉ ሰዎች ክርስቶስ የሞተውን ሀጢአተኛው ለዛውም በሲኦል ውስጥ | ፩ ሃይማኖት

ፀሎት ለሞተ ሰው ለምን ይደረጋል የሚሉ ሰዎች ክርስቶስ የሞተውን
ሀጢአተኛው ለዛውም በሲኦል ውስጥ ያለውን አዳም ሀጢአቱን ፍቆ ነፃ
እንደአወጣው የረሱ ናቸው፤የኢየሱስ ምሕረቱም ከሞት በኃላም አይቋረጥም !
@And_Haymanot
@And_Haymanot_bot