እንግደል!! ሂስዳችንን... ክፋት የቋጠረ ቅናታችን... ሞኛሞኝ ተግባራቶችን...ሰውን ለማደናቀፍ የተዘረጋ እግሮቻችንን...ለመማታት የተዘረጉ እጆቻችንን እንግደላቸው። @analmuslimi 146 viewsHALAL BOY , 14:54