Get Mystery Box with random crypto!

ማሳሰቢያ ለውድ እና የተከበራችሁ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ በምርጫ ምክኒያ | አ.ም.ዩ ሚኒ-ሚዲያ

ማሳሰቢያ
ለውድ እና የተከበራችሁ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ በምርጫ ምክኒያት ከግቢ የወጡ ተማሪዎችን የመመለሻ ጊዜ እና የ Final Exam ቀንን በተመለከተ እስካሁን ድረስ የተቀየረ ነገር አለመኖሩን ልናሳስባችሁ እንወዳለን። ይህም የመግቢያ ጊዜ እስከ ሰኔ 21፡ የፈተና ጊዜ ማክሰኞ ሰኔ 22 እንደሆነ ነው። የሚደረጉ ለውጦች ካሉ የምንጽፍላችሁ ይሆናል። Official ማስታወቂያ አታች አድርገን እስከምንነግራችሁ ድረስ የአሉቧልታ ወሬዎችን ሰምታችሁ ከፈተና እንዳትስተጓጎሉ ስንል እናሳስባለን።
For more information stay following us.

https://telegram.me/amuminimedia
https://telegram.me/amuminimedia