Get Mystery Box with random crypto!

አ.ም.ዩ ሚኒ-ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ amuminimedia — አ.ም.ዩ ሚኒ-ሚዲያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ amuminimedia — አ.ም.ዩ ሚኒ-ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @amuminimedia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.14K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ የሚኒሚዲያ ክበብ የቴሌግራም ገፅ ነው።
በዚህ ቻናል፦
👉 , ስለ ዓባይ አንዳንድ ዜናዎች
👉, የዩኒቨርስቲው ማስታወቂያዎች
👉, የመማሪያ ማቴሪያሎች እንደ ፒዲኤፍ
👉, እንዲሁም ሌሎች የተከናወኑ ሁኔታወችን በቶሎ የምናደርስበት ቻናል ነው።
ለማንኛውም ጥቆማና አስተያየት
በ @adwa1888 ላይ ብትፅፉልኝ ቶሎ የማደርስ ይሆናል

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-03-13 22:19:33 ሰላም ሰላም የአምዩ ሚኒሚዲያ ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እያልሁ ሚኒሚዲያ በዋናው ጊቢ በስፋት እየተንቀሳቀሰ በመሆኑ ቻናሉን በመቀላቀል እንድትከታተሉ እጋብዛለሁ
2.0K viewsአምባዬ ጌታነህ❶ , 19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-06 21:22:10 ለአርባምንጭ ዩንቨርሲቲ 4ኛ ዓመት የኤሌክትሪካልና ኮምፕዩተር ምኅንድስና ተማሪዎች በሙሉ

የ4ኛ ዓመት የኤሌክትሪካልና ኮምፕዩተር ምኅንድስና ተማሪዎች ከ2014 ዓ/ም ተመራቂ ባቾች ጋር እኩል እንዲመረቁ ለማድረግ ከሌሎቹ ተማሪዎች ቀድመው ወደ ኢንስቲትዩቱ በመግባት የ2ኛ ሴሚስተር ትምህርታቸውን በመጨረስ ለኢንተርንሺፕ እንዲወጡ ይቻል ዘንድ የፋከልቲው ተማሪዎች ቅድመ ዝግጅት በማድረግ መስከረም 30/2014 ዓ/ም ወደ ካምፓስ እንድትገቡና ከሰኞ ጥቅምት 01/2014 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
7.0K viewsHaftamu Siyum, 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-20 13:18:22
እንኳን ወደ "Yotor OnLine Market"በሰላም መጡ!
የዮቶር ልጅ ታማኝና ታዛዥ ነው።ቻናላችንን በመቀላቀል ያሉበት ሆነው ይዘዙን!
6.3K viewsአምባዬ ጌታነህ❶ , 10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-27 08:29:40 New
FINAL EXAMINATION TIME TABLE (FOR 2ND YR & ABOVE)
ሁለተኛ እና ከዛ በላይ ላሉ ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም የሚከተለው ነው። ለጓደኞቻችሁ share አድርጉ።
6.0K viewsSeid Snow, 05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-24 11:50:16 ማሳሰቢያ
ለውድ እና የተከበራችሁ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ በምርጫ ምክኒያት ከግቢ የወጡ ተማሪዎችን የመመለሻ ጊዜ እና የ Final Exam ቀንን በተመለከተ እስካሁን ድረስ የተቀየረ ነገር አለመኖሩን ልናሳስባችሁ እንወዳለን። ይህም የመግቢያ ጊዜ እስከ ሰኔ 21፡ የፈተና ጊዜ ማክሰኞ ሰኔ 22 እንደሆነ ነው። የሚደረጉ ለውጦች ካሉ የምንጽፍላችሁ ይሆናል። Official ማስታወቂያ አታች አድርገን እስከምንነግራችሁ ድረስ የአሉቧልታ ወሬዎችን ሰምታችሁ ከፈተና እንዳትስተጓጎሉ ስንል እናሳስባለን።
For more information stay following us.

https://telegram.me/amuminimedia
https://telegram.me/amuminimedia
7.8K viewsSeid Snow, 08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-14 12:20:12

5.5K viewsአምባዬ ጌታነህ, 09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-14 11:44:59 ተማሪዎች ከቤተሰብ ርቀው ቆይታቸውን በዩኒቨርስቲ ውስጥ ሲያደርጉ የሚይዙት የሕይወት ስንቅ ምንድን ነው?
በነገ የተስፋ ሻማ የሚለኮስ የዛሬ አገልግል ምን ቢቋጠርበትስ ይሞላል?
ዛሬ ያለ ነገ ትላንትስ ያለዛሬ እውን ሙሉ ቀን ነውን?

የነዚህንና የሌሎች የሕይወት ጥያቄዎችን መልስ ይዞ የመጣ ፕሮጀክት Dkt Ethiopia አዘጋጅቶላችኋል። እኔም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆኜ ሳልፍ አምስት አመት እንደ አምስት አመት ሳይሆን እንደ ወራት ቆጥሬ እንዳልፍ ራሴን እንዳስተምር ነገየን እንዳይ በፍቅር የተሞላ ልብ ይዤ እንድወጣ አድርጎኛልና እነሆ በ Dkt Ethiopia Temari net የተዘጋጀውን አጭር ቪዲዮ እንድትመለከቱ እንድትማሩ እጋብዛችኋለሁ። ግቡና ቁምነገር ሸምቱ ገብዩ ተቀባበሉ እላለሁ።

"አምባዬ ጌታነህ"የቀድሞ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ።

ተከታዩን ሊንክ በመንካት አዳምጡ
4.7K viewsአምባዬ ጌታነህ, edited  08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-18 08:04:47 አዲስ አበባ የምትገኙ ውድ የ 2013 ተመራቂ ተማሪዎች የቀበሌ መታወቂያችሁን በመያዝ አርብ ጠዋት ኤሊያና ሆቴል እንድትገኙ።

መረጃው ለሁሉም 2013 ተመራቂና 2011 ተመራቂዎች ነው።

ሼር ሼር ይደረግ!

@amuminimedia
@amuminimedia
8.7K viewsአምባዬ ጌታነህ, 05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-03 20:24:45 የተማሪ መልሶ ቅበላ ማስታወቂያ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ :-

በኮቪድ-19 ምክንያት የተቋረጠውን የ2012 ዓ/ም የ2ኛ ሴሚስተር ትምህርት ለመጀመር ዩኒቨርሲቲው ስለወሰነ የመጀመሪያ ድግሪ ተማሪዎች
1. በ2012 ዓ/ም የዋናው ግቢ 2ኛ-4ኛ ዓመት፣ የኩልፎ ካምፓስ 2ኛ-3ኛ ዓመት፣ የዓባያ ካምፓስ 2ኛ-3ኛ ዓመት፣ የጫሞ ካምፓስ 2ኛ-3ኛ ዓመት፣ የሳውላ ካምፓስ 2ኛ-4ኛ ዓመት ተማሪዎች ሪፖርት የማድረጊያ ጊዜ ከየካቲት 4-6/2013 ዓ/ም ሲሆን ትምህርት የካቲት 8/2013 ዓ/ም እንደሚጀመር እንዲሁም
2. የሁሉም ካምፓሶች የ2012 ዓ/ም የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ሪፖርት የማድረጊያ ጊዜ ከየካቲት 16-18/2013 ዓ/ም ሆኖ ትምህርት የካቲት 22/2013 ዓ/ም የሚጀመር መሆኑን ዩኒቨርሲቲው በአፅንዖት ያሳውቃል፡፡

ማሳሳቢያ፡-

• በ2012 ዓ/ም 2ኛ ሴሚስተር ኢንተርንሽፕ ላይ የነበራችሁ 4ኛ ዓመት የውሃና የሌሎች ኢንጂነሪንግ ዘርፍ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደ ፊት የሚገለፅ ይሆናል፡፡
• በጉዞ ወቅትና ወደ ካምፓስ ስትገቡ ለኮሮና ቫይረስ ጥንቃቄ የምትጠቀሙት የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
• ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም፡፡

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
@amuminimedia
11.0K viewsአምባዬ ጌታነህ, 17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ