Get Mystery Box with random crypto!

ተማሪዎች ከቤተሰብ ርቀው ቆይታቸውን በዩኒቨርስቲ ውስጥ ሲያደርጉ የሚይዙት የሕይወት ስንቅ ምንድን | አ.ም.ዩ ሚኒ-ሚዲያ

ተማሪዎች ከቤተሰብ ርቀው ቆይታቸውን በዩኒቨርስቲ ውስጥ ሲያደርጉ የሚይዙት የሕይወት ስንቅ ምንድን ነው?
በነገ የተስፋ ሻማ የሚለኮስ የዛሬ አገልግል ምን ቢቋጠርበትስ ይሞላል?
ዛሬ ያለ ነገ ትላንትስ ያለዛሬ እውን ሙሉ ቀን ነውን?

የነዚህንና የሌሎች የሕይወት ጥያቄዎችን መልስ ይዞ የመጣ ፕሮጀክት Dkt Ethiopia አዘጋጅቶላችኋል። እኔም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆኜ ሳልፍ አምስት አመት እንደ አምስት አመት ሳይሆን እንደ ወራት ቆጥሬ እንዳልፍ ራሴን እንዳስተምር ነገየን እንዳይ በፍቅር የተሞላ ልብ ይዤ እንድወጣ አድርጎኛልና እነሆ በ Dkt Ethiopia Temari net የተዘጋጀውን አጭር ቪዲዮ እንድትመለከቱ እንድትማሩ እጋብዛችኋለሁ። ግቡና ቁምነገር ሸምቱ ገብዩ ተቀባበሉ እላለሁ።

"አምባዬ ጌታነህ"የቀድሞ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ።

ተከታዩን ሊንክ በመንካት አዳምጡ