#MoSHE በፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርታቸውን ያቋረጡ ተማሪዎች ከአቻ (ባቻቸው) ጋር ጥሪ እንዲደረግላቸው ተባለ። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በ2012 ዓ.ም በፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርታቸውን ያቋረጡ ተማሪዎች ከአቻ (ባቾቻቸው) ጋር ጥሪ ይደረግላቸው ዘንድ ሁሉንም ዩኒቨርሲቲዎች አሳስቧል። ~ EHEISU via #tikvah eth @amuminimedia @amuminimedia 4.2K viewsአምባዬ ጌታነህ, 13:26