Get Mystery Box with random crypto!

ኑሬ ዲሽ 📡 NURE DISH & CCCAM📡🤙

የቴሌግራም ቻናል አርማ amossdish — ኑሬ ዲሽ 📡 NURE DISH & CCCAM📡🤙
የቴሌግራም ቻናል አርማ amossdish — ኑሬ ዲሽ 📡 NURE DISH & CCCAM📡🤙
የሰርጥ አድራሻ: @amossdish
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.54K
የሰርጥ መግለጫ

📡ማንኛዉንም የዲሽ ስራ በ 101% ጥራት እንሰራለን።
👉Amoss
👉Ethio sat
👉Football HD&varzish
👉Nilesat
👉Dstv
በተጨማሪም Premium CCCam ከዚህ ያገኛሉ
ይደዉሉ ☎️

🤙0961224563
@ZENURE
@BAHI_2

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-22 20:11:16 ፕሪሚየር ሊጉ ተጠናቋል! ከሁለት ወር ተኩል በኋላ August 6 ይመለሳል!!!
@amossdish
@amossdish1
749 views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 08:20:58 ዛሬየሚደረጉ የፕሪሚየር ሊግ የመዝጊያ ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች ይታደሙ።

ምሽት 12:00
Crystal Palace Man United

LIVE ON SPORT 1
LIVE ON BEIN SPORT

ምሽት 12:00
Man City Aston Villa


LIVE ON SPORT 4HD
LIVE ON PTV SPORT HD


ምሽት 12:00
Norwich City Tottenham

LIVE ON SPORT 3HD
LIVE ON BEIN SPORT(lPTV)

ምሽት 12:00
Liverpool Wolves

LIVE ON SPORT 2HD
LIVE ON BEIN SPORT(lPTV

ምሽት12:00
Aresnal Everton
LIVE ON BEIN SPORT(lPTV

ኑሬ ዲሽ
@Amossdish
@Amossdish1
746 views05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 17:56:23 ሰዎች እስቲ ደቅ እንበልና ስለ ፋይንደር እናውራ
ብዙ ነጋደዎችን ምርጥ ፋይንደር ምንድነው ስትሏቸው ምንም ይሁን ምን ሱቃቸው ውስጥ ያለውን ነው ሚነግሯቹ
እናተ የፈለጋቹች ምርጥ እቃ እነሱ ሚሏቹ ኑ እነጋ
ዑነት ለመናገር ኑሬ ዲሽ ከዚ ከዚ የፀዳ ነው ካላመናቹኝ እምልላቿለው
ምንግዚም ምናስቀድመው የደንበኛ ፍላጎትን ነው ነገርግን እርዱኝማ ላለን ኣቦ ጀባ ነው ምንለው
እንና እስቲ ለሌላም ጊዜ ይጠቅመን ዘንድ ትንሽ ልበላቹ ይህ ግን ካየሁት ተነስቼ የግል አስተያየቴ ነው
ምንግዚም ፋይንደር ስትገዙ እነዚን ነገሮች አስቡ
ምን ያህል ሰው ተቅሞበት ተደስቶበታል?
መነካኪያ በተኖቹ በተቻለ መጠን ስራ ያልተደራረበባቸው ቢሆን እጅግ ምርጥ ነው ለምሳሌ Power And Ok በተን አንድላይ የተደረገባቸው እንውሰድ በተደጋጋሚ ሲጠቀጠቅ ይበላሻል ከዛ ማብራትም አትችሉም መጠቀምም አትችሉም
እንበልና ሁለቱ የተለያዩ key ቢሆኑ አንዱ(ok) ቢበላሽ ቢያንስ ስራ አትፈቱም ባለው መጠቀም ትችላላቹ ሌላኛው ቢበላሽ ደግሞ (power) ሞደፊክ በራሳቹ አድርጋቹ ትጠቀማላቹ
LCD ቢሆን ይመረጣል / LEDዎች ብዙ ጊዜ ቶሎ qualty አያመጡም ይዘገያሉ (ባለ ቲቪውንም ይጨምራል)
ሌላው ደሞ ብዙ ጊዜ የሪሲቨር አይነት ስይስተም ስለሚኖራቸው ገና setup ለማስተካከል ሚወስደው ጊዜ 1 ተጨማሪ ዲሽ ያሰራል
LCD ግን may Be A Single press ነው ሚሆነው
softwer update ሚኖራቸው ቢሆኑ በጣም አሪፍ ነው ምክንያቱም ወደፊት ምን እደሚመጣ አይታወቅም ለምሳሌ Vmade Tm8511 ውሰዱ ለረጅም ጊዜ በዚ ፋይንደር አረብሳት መስራት አይቻልም ነበር አሁን በ softwer Update ችግሩ ቢቀረፍም
ባትሪያቸው ምርጥ መሆን አለበት ለፊይንደር ከ qualty አመጣጡ ቀጥሎ ሚታየው የባትሪ ቆይታው ነው ና
ሌላው የቻርጀሩ output እና የፋይንደሩ input አንዳይነት( ተቀራራቢ) መሆን አለበት ግድ ነው
አብዛኛው ጊዜ 12v/1A ናቸው ዝምብላቹ የ ዊይፋይ ራውተር ሲሰጧቹ አትውሰዱ
ስዊች ቢያነብ ፋይንደር በጣም ስራ ያቀላል
Auto Power Off /beep Soud ሲይስተም ቢኖራቸው መክራለው ምክንያቱም ሳታጠፉ ቦርሳ ውስጥ ከተህ ሌላ ቦታ እስክትደስ ጨርሶ ይጠብቅሃል ከዛ ግዳሚ ቻርጅ run Run
መቼስ ሰው ሰራሽ አደል የዘላለም ሚባል እቃ ይለም እና ሲበላሽ መለዋወጫ አለው ወይ ሚለው ወሳኝ ነው ወሱ ብቻ ሳይሆን መለወጡስ ቀላል ነው ውይ
ለምሳሌ ባትሪ ለመቀየር ሙሉ ለሙሉ ፋይንደር ሚያስፈታ ከሆነ አዛ ነው
ጀማሪ ከሆንክ DVBs2 ግድ ነው

እንግዲህ እኔ እንዲ ብያለው ሌላ ሚጨምር ካለ ይጨምራል
ማሳሰቡያ እነዚን ሁሉ በ 1 ፋይደርር ላይ ላይገኝ ይችላል ነገር ግን በጣም ወሳኙ ለኔ ይህ ነው ብላቹ እሱን ሚያሟላ መግዛት ትችላላቹ

ከየት

ከ ኑሬ ዲሽ

@Amossdish
@Amossdish1
653 viewsedited  14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 11:58:40
531 views08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 14:25:33 ማንኛውም አይነት ሰርቨር(iks) እና apollo Ipvt ካለቀቦት እና ጊዘው ከደረሰቦት በ 3 ደቂቃ እንሞላሎታለን

CBE
1000237728018
Ferid Awel Muzemil

ደረሰኝ በ inbox ብቻ ነው ሚላከው

0961224563
0929195861

ኑሬ ዲሽ
526 views11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 05:51:13 እንኳን ለ 1443ኛው ኢድ አል ፊጥር በሰላም አደረሰን አደረሳቹ ተቀበለላህ ሚና ወሚንኩም ሷሊሃል አዕማል
በ አላህ ፍቃድ ለዚህ ቀን ደርሰናል በአሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ የበኩላችንን እንወጣ ሁላችንም ለማንም ቢሆን ክፋትን በበጎ እንጅ አፀፋ መመለስ እስላማዊ መገለጫችን አደለም
ኢድ ሙባረክ


ኑሬ ዲሽ
@amossdish
@amossdish1
922 views02:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 21:49:35 ሰላም ሰላም
ኑሬ ዲሽ ለወር ያክል ጠፍቶ የነበረ ቢሆንም በቀጣይ ሳምንት በአዲስ ሙድ እና በ አዳዲስ ነገሮች ከች ይላል
እስከዛው ሼር ማድረግ አትርሱ


@Amossdish
@Amossdish1
847 views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-31 08:27:03 ወጣቱ ወንድማችን ዑመር ነጋሽ የመጨረሻ ደረጃ ኩላሊት ታማሚ ሲሆን በሳምንት 3 ቀን የኩላሊት እጥበት ያደርጋል። በዚህ ሁኔታ መቀጠል ስለማይችልና አፋጣኝ የህክምና እርዳታ ስለሚያስፈልገው የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ማእከል ከሃገር ውጪ ሄዶ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ እንዳለበት ወስኗል። እህቱ አለዉያ ነጋሽ ኩላሊቷን ልትሰጠው ፈቃደኛ ብትሆንም ለህክምናው የሚያስፈልገውን ገንዘብ ለማግኘት ግን የወንድማችን ቤተሰብ አቅም አልፈቀደም። በአላህ ፈቃድ እኛ ከተባበርን ግን ህይወቱን ልናድን እንችላለን። ነፍስን ህያው ከማድረግ በላይ የአንድ ሰው ገንዘብ ምን ተኣምር ሊሰራ ይችላል ?

ሀሰን ነጋሽ አወል

ንግድ ባንክ 1000152344809
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ 01320163135300
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ 1489152400001
ዘምዘም ባንክ 41265
ህብረት ስራ ባንክ 1079111452080018

እሱን ማየት የምትፈልጉና ቤተሰቡን ማናገር የምትሹ በነዚህ ስልኮች ልታገኟቸው ትችላላችሁ

ሀሰን ነጋሽ 0911904611
አብዱልሃቅ ነጋሽ 0912396052
መሃመድ ሳዲቅ 0919494514
1.4K views05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 23:02:27
WATAN 2 TV በአሁን ሰዓት ከ Yahsat 52.5°E ለቆ ወቷል።

አዲስ መረጃ ሲኖር እናደርሳለን
@Amossdish
1.0K viewsedited  20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ