Get Mystery Box with random crypto!

ውረድ ወይ ፍርድ ===+==+=== በሰቀቀን በትር ጀርባዬ ሲገረፍ፤ መሸከም ሲቅተኝ የግፈኞችን ግ | ፅሁፍ በኑሀሚን

ውረድ ወይ ፍርድ
===+==+===

በሰቀቀን በትር ጀርባዬ ሲገረፍ፤
መሸከም ሲቅተኝ የግፈኞችን ግፍ፤
እንባዬን ሳፈስ አለው ካንተ ደጃፍ።
በደሌን መሸከም ፈፅሞ ከበደኝ፤
በግፈኞች በትር መቀጣት መረረኝ፤
ውረድ ወይ ፍረድ ና አድነኝ።


ቀን፦25/03/2015
ምንተስኖት ሱሌይማን
@getami_mintesnot