Get Mystery Box with random crypto!

የሶፊ ደብዳቤ ቁጥር አይታወቅም 'ብዙ ውብ የመሰሉኝ ቃላት ሊገልፁሽ ስላ | የሶላ ደብዳቤ

የሶፊ ደብዳቤ

ቁጥር አይታወቅም


"ብዙ ውብ የመሰሉኝ ቃላት ሊገልፁሽ ስላልቻሉ ሰርዣቸዋለሁ..."


"እሳት ሲሆን ኑሮሽ ወርቅ የሆንሽው አንቺ
ነጥረሽ እየወጣሽ ደክሜ እንዳልቀር የምታበረቺ
ምሰሶ ሳትሆኚው ጎጆ መች ይቆማል
ሙሉነት ያላንቺ እንዴት ይታለማል"

እናቴ

#Worth to share

@bestletters