Get Mystery Box with random crypto!

MAYA MUZIKA የፊልም ዳይሬክተር፣ ተዋናይት፣ ፕሮዲዩሰር፣ እስክሪብት ጸሐፊ እና የማያ ፊል | Amleset Muchie

MAYA MUZIKA

የፊልም ዳይሬክተር፣ ተዋናይት፣ ፕሮዲዩሰር፣ እስክሪብት ጸሐፊ እና የማያ ፊልም ድርጅት ባለቤት የሆነችው አርቲስት አምለሰት ሙጬ በሙዚቃው ዘርፍ ላይም Executive Producer በመሆን Maya Muzika የሚል ዲጂታል ሚዲያ አቋቁማ ወደ ስራ ገብታለች። በቀጣይነትም በኪነጥበቡ ዘርፍ በፊልም እና በሌሎች የሚዲያ ስርጭቶች ላይ በስፋት ለመሳተፍ ዝግጅቶቿን በማጠናቀቅ ላይ ትገኛለች።

Maya Muzika አዳዲስ ሙዚቃዎችን በማሰራጨት ለአድማጭ ማቅረቡን ጀምሯል።

የMaya Music You Tube Channel Subscribe በማድረግ አዳዲስ ሙዚቃዎችን ያድምጡ።

https://youtube.com/channel/UCwoELuj5NvoHsBV4Q394ASQ