Get Mystery Box with random crypto!

በአትሌቲክሱ ዘርፍ በአገሬ አሜሪካ ኦሪገን ግዛት ላይ ተካሂዶ በነበረው በ18ተኛው የዓለም አትሌቲክ | Amleset Muchie

በአትሌቲክሱ ዘርፍ በአገሬ አሜሪካ ኦሪገን ግዛት ላይ ተካሂዶ በነበረው በ18ተኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አራት /4/ ወርቅ፣ አራት /4/ ብር እና ሁለት /2/ ናህስ በጥቅሉ አስር /10/ ሜዳሊያዎችን በማንሳት አገራችን ኢትዮጵያ በዓለም የሁለተኛ ደረጃነትን እንድትይዝ እና ለዚህ አንጸባራቂ ድል እንድትበቃ ያስቻላችሁ መላው የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን አባላት በሙሉ ከልብ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን።

ኢትዮጵያ ስሟ በዓለም ከፍ ይል ዘንድ ብሎም ኢትዮጵያውያን ወደ ብሄራዊ ስሜታቸው ይመለሱ ዘንድ እንዲህ ያሉ አነቃቂ እና አርኪ ተግባሮች በሁሉም ዘርፎች ይደገሙ ዘንድ መልካም መሆኑን ለማስታወስ እወዳለሁ። ሁሉም ኢትዮጵያ ሲል ማየት ደስ ይላል።

4 4 2

#WorldAthleticsChamps

✎ #ታታ_አፍሮ /ነፃ ብዕር/