Get Mystery Box with random crypto!

ፋሲል ከነማ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ሊለያይ ነዉ !! ዘንድሮ በሊጉ ደካማ የሚባል ጉዞን እያደ | Amhara Sport

ፋሲል ከነማ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ሊለያይ ነዉ !!

ዘንድሮ በሊጉ ደካማ የሚባል ጉዞን እያደረገ የሚገኘዉ ፋሲል ከነማ በ12 የሊጉ ጨዋታዎች 16 ነጥቦችን በመያዝ 8ተኛ ደረጃ መቀመጥ ችሏል።

ከደቂቃዎች በኋላ የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐግብር ከሀዲያ ጋር በሚያደርገዉ ጨዋታም አሠልጣኙ ኃይሉ ነጋሽ እንደማይመሩት ሲታወቅ ፤ አሠልጣኙ ትላንት ወደ ጎንደር አምርተዉ የነበረ ሲሆን በስምምነት ከክለቡ ጋር ለመለያየት መስማማታቸዉ ተገልጿል። (ሶከር ኢትዮጵያ)

@amharasport