የዛሬዉ ጨዋታ የጎሎቹ ባለቤቶች ! * ሁለገቡ ተጫዋች ሙጅብ ቃሲም በፊት መስመር አጥቂነት በተሰለፈባቸዉ ሶስት ጨዋታዎች 5ኛ ግቡን ማስቆጠር ችሏል። * አማካዩ ሱራፌል ዳኛቸዉ ደግሞ ከሁለት አመታት በኋላ በዛሬዉ ዕለት ኳስ እና መረብን ማገናኘት ችሏል። @Alphasportet 7.7K viewsedited 12:03