Get Mystery Box with random crypto!

ትናንት ማታ በሸዋሮቢት ከተማ በነበረው የተኩስ ልውውጥ 2 ፓትሮሎች ተቃጥለዋል። አንድ የባጃጅ አሽ | Amhara today

ትናንት ማታ በሸዋሮቢት ከተማ በነበረው የተኩስ ልውውጥ 2 ፓትሮሎች ተቃጥለዋል። አንድ የባጃጅ አሽከርካሪን ጨምሮ ሶስት ንፁሃን ዜጎች ሞተዋል። ቁጥሩን መግለፅ ባያስፈልግም በፀጥታ አካላት ላይም ጉዳት ደርሷል።
እጅግ አሳዛኝ ነው
ለቪድዮ መረጃ አሁኑኑ በዩቲዩብ ይመልከቱት