Get Mystery Box with random crypto!

የሳምንቱ ምርጥ ፎቶ! የወልቃይቱን ቲፋሻ ፏፏቴን ይጎብኙ! ቲፋሻ ፏፏቴ በአማራ ክልል በወልቃ | Amhara Media Corporation

የሳምንቱ ምርጥ ፎቶ!

የወልቃይቱን ቲፋሻ ፏፏቴን ይጎብኙ!

ቲፋሻ ፏፏቴ በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከማክሰኞ ገበያ ከተማ በቅርብ ርቀት ይገኛል።

አካባቢው ምጭዊ በመባል የሚታወቅ ሲሆን የጠገዴ ስምንቱ ማይቤት የተመሰረተበት ታሪካዊ ስፍራ ነው።

ቆላማና ወይናደጋ የአየር ንብረት ያለው ይህ አካባቢ ለአይን የሚማርክ ተራራማ፣ ሸለቆና ሜዳማ መልክዓምድራዊ ባለቤት ነው።

ይጓዙ ይጎብኙ ሀገርዎን ይወቁ
ማእከላዊ ጎንደር ኮሙኒኬሽን
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck