Get Mystery Box with random crypto!

ታላቁ የጥበብ ሩጫ! የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የማጠቃለያ መርኃ ግብር ክብረ በዓልን አ | Amhara Media Corporation

ታላቁ የጥበብ ሩጫ!

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የማጠቃለያ መርኃ ግብር ክብረ በዓልን አስመልክቶ የሚካሄደው ታላቁ የጥበብ ሩጫ!

ዛሬ ጠዋት 2:30 ፖሊ በር ላይ ይጀምራል።

የታላቁ የጥበብ ሩጫ መስመር

መነሻው ፖሊ_ጊዮርጊስ_ፓፒረስ_ዊዝደም– ፔዳ– ስታዲየም

የሩጫው መዳረሻ በፔዳ ግቢ ስታዲየም ይሆናል።
ኑ እንሩጥ፤ የታሪኩ ተሳታፊ እንሁን!

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ