Get Mystery Box with random crypto!

ሕብረት ባንክ ከዘምዘም ባንክ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ። አዲስ አበባ ፡ ግንቦት | Amhara Media Corporation

ሕብረት ባንክ ከዘምዘም ባንክ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ።

አዲስ አበባ ፡ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕብረት ባንክ የቴክኖሎጂ፤ የዕውቀት ሽግግርና ልምድን ማካፈል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙርያ ከዘምዘም ባንክ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል።

በዚህ ስምምነት መሰረትም ሁለቱ ባንኮች በቴክኖሎጂ፣ በዕውቀት ሽግግር እና ስልጠና ዘርፎች አብረው የሚሰሩ ሲሆን ሕብረት ባንክም በዘርፉ ያለውን የካበተ ዕውቀትና ልምድ ያካፍላል። ዘምዘም ባንክም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያለውን አቅም ስልጠናዎችን በመስጠት ያካፍላል ተብሏል ።

ዘጋቢ፦ ሳሙኤል ኪሮስ

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck