Get Mystery Box with random crypto!

አንጋፋዋ ድምጻዊት ሒሩት በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2015 ዓ.ም | Amhara Media Corporation

አንጋፋዋ ድምጻዊት ሒሩት በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ)አንጋፋዋ ድምጻዊት ሒሩት በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች።

ድምጻዊት ሒሩት በቀለ ባደረባት ህመም በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር በህክምና ስትረዳ ቆይታ ሕይወቷ ማለፉን ፋናቢሲ ቤተሰቦቿን ጠቅሶ ዘግቧል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck