Get Mystery Box with random crypto!

ብሔራዊ ባንክ ለሳፋሪ ኮም የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት ፈቃድ ሰጠ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት | Amhara Media Corporation

ብሔራዊ ባንክ ለሳፋሪ ኮም የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት ፈቃድ ሰጠ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ ባንክ ለሳፋሪ ኮም የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት እንዲጀምር የሚያስችለውን ፈቃድ ሰጠ።

የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ እንደገለጹት፣ ባንኩ የዲጅታል ፋይናንስ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለው የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት ፈቃድ ለሳፋሪ ኮም ሰጥቷል።

ይህም ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት ፈቃድ ያገኘ የመጀመሪያው የውጭ ሀገር ኩባንያ እንደሚያደርገው የብሔራዊ ባንክ መረጃ ያመለክታል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck