Get Mystery Box with random crypto!

አማራ ባንክ Amhara Bank √

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharabanksc11 — አማራ ባንክ Amhara Bank √
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharabanksc11 — አማራ ባንክ Amhara Bank √
የሰርጥ አድራሻ: @amharabanksc11
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.63K
የሰርጥ መግለጫ

አማራ ባንክ፣ ከባንክ ባሻገር!

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-09 09:34:01
ለመላው የእስልምና እምነት ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችው በዐሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የስኬት እና የፍቅር ይሁንላችሁ!
796 viewsedited  06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 20:56:01 እንኳን ወደ #አማራ_ባንክ

ቻናል በደህና መጡ!

➫ የአማራ-ባንክን ቻናል ለመቀላቀል ይህንን link ይጫኑ! https://t.me/+SOJq9MRq2bvPAt43

➫መጪውን የስራ ዘመናችንን ምክንያት በማድረግ እንኳን ለባንካችን የቅርንጫፍ ምስረታ አደረሳችሁ እያልን "ይህንን መልዕክት" እስከ ሰኔ 30 ድረስ ለሚልኩ ደንበኞች
➫ መልክቱን ለ 50ሰዎች ለሚልክ 1000 Birr card

➫ መልክቱን ለ 100ሰዎች ለሚልክ የ 2000 Birr card

➫ መልክቱን ለ 150ሰዎች ለሚልክ 2500 Birr card እና ቦነስ ነፃ የ አማራ ባነክ አካውንት ይከፈትለታል።


እንኳን ለባንካችን የቅርንጫፍ ምስረታ በአል በሰላም አደረሳችሁ

ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ይጠቀሙ!!!
1.7K views17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 20:56:01
1.4K views17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 20:49:48 በትክክል ሸር ያደረጉ ሰዎች ስም ዝርዝር ነገ የምንለቅ ይሆናል እስከዛው ድረስ #Add በማድረግ የጣው ተሳታፊ ይሁኑ
#አማራ_ባንክ ከባንክ ባሻገር
2.0K views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 14:28:28 እንኳን ወደ #አማራ_ባንክ

ቻናል በደህና መጡ!

➫ የአማራ-ባንክን ቻናል ለመቀላቀል ይህንን link ይጫኑ! https://t.me/+SOJq9MRq2bvPAt43

➫መጪውን የስራ ዘመናችንን ምክንያት በማድረግ እንኳን ለባንካችን የቅርንጫፍ ምስረታ አደረሳችሁ እያልን "ይህንን መልዕክት" እስከ ሰኔ 30 ድረስ ለሚልኩ ደንበኞች
➫ መልክቱን ለ 50ሰዎች ለሚልክ 1000 Birr card

➫ መልክቱን ለ 100ሰዎች ለሚልክ የ 2000 Birr card

➫ መልክቱን ለ 150ሰዎች ለሚልክ 2500 Birr card እና ቦነስ ነፃ የ አማራ ባነክ አካውንት ይከፈትለታል።


እንኳን ለባንካችን የቅርንጫፍ ምስረታ በአል በሰላም አደረሳችሁ

ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ይጠቀሙ!!!
12.4K views11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 08:09:18
ከምዕራብ ወለጋው የጅምላ ጭፍጨፋ የተረፉ ዜጎች በከፋ ሁኔታ እንደሚገኙ ተገለፀ!!

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ከተፈጸመው ጅምላ ጭፍጨፋ የተረፉ ዜጎች እጅግ በከፋ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ዶይቸቨለ ዘግቧል። ባለፈው ቅዳሜ በቶሌ ቀበሌ ውስጥ ከተፈጸመው ጭፍጨፋ የተረፉ የአካባቢው ነዋሪዎች የሟቾችን አስከሬን ሰብስበው በጅምላ በመቅበር እና ቁስለኞችን በማሳከም ላይ እንደሆኑ ተናግረዋል።

ከቀያቸው የተፈናቀሉት እና አርጆ በተባለች አነስተኛ ከተማ የተጠለሉት ከአደጋው የተረፉ ነዋሪዎች፣ መንግሥት እስካሁን ድጋፍ እንዳላደረገላቸው ገልጸዋል።
2.8K viewsedited  05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 23:26:40

2.2K views20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 22:34:53 እንኳን ወደ #አማራ_ባንክ

ቻናል በደህና መጡ!

➫ የአማራ-ባንክን ቻናል ለመቀላቀል ይህንን link ይጫኑ! https://t.me/+SOJq9MRq2bvPAt43

➫መጪውን የስራ ዘመናችንን ምክንያት በማድረግ እንኳን ለባንካችን የቅርንጫፍ ምስረታ አደረሳችሁ እያልን "ይህንን መልዕክት" እስከ ሰኔ 30 ድረስ ለሚልኩ ደንበኞች
➫ መልክቱን ለ 50ሰዎች ለሚልክ 1000 Birr card

➫ መልክቱን ለ 100ሰዎች ለሚልክ የ 2000 Birr card

➫ መልክቱን ለ 150ሰዎች ለሚልክ 2500 Birr card እና ቦነስ ነፃ የ አማራ ባነክ አካውንት ይከፈትለታል።


እንኳን ለባንካችን የቅርንጫፍ ምስረታ በአል በሰላም አደረሳችሁ

ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ይጠቀሙ!!!
3.6K viewsedited  19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 22:34:53
#አማራ_ባንክ
የ#72 ቅርንጫፎች ዝርዝር!
***
የአዲስ አበባ ቅርንጫፎች
1. አዲሱ ገባያ
2. አድዋ ድልድይ
3. አራት ኪሎ
4. አያት አደባባይ
5. በቅሎ ቤት
6. ቦሌ 24
7. ቦሌ ቡልቡላ
8. ቦሌ መድሃኒዓለም
9. ቦሌ ሚካኤል
10. ኮሜርስ
11. ዱባይ ተራ
12. እህል በረንዳ
13. ፈረንሳይ ለጋሲዮን
14. ጎጃም በረንዳ
15. ጎተራ
16. ሃና ማርያም
17. ጀሞ
18. ላፍቶ
19. ለም ሆቴል
20. ልደታ
21. ሳርቤት
22. ሸማ ተራ
23. ጦር ኃይሎች
24. ለገሀር (ዋና መስሪያ ቤት)

የባህርዳር ቅርንጫፎች
1. ባህርዳር
2. ደ/አዝማች በላይ ዘለቀ
3. ደንገል
4. ፋሲሎ
5. ግዮን
6. ሸምብጥ
7. ዘንባባ

የጎንደር ቅርንጫፎች
1.ጎንደር
2.አባ ሳሙኤል
3.አራዳ
4.ማራኪ
5.አፄ ፋሲለደስ

የደሴ ቅርንጫፎች
1.ደሴ
2.ጦሳ

የደብረታቦር ቅርንጫፎች
1.ደብረታቦር
2.ጉና

የደብማርቆስ ቅርንጫፎች
1.ደብረማርቆስ
2.መንቆረር

የሌሎች ከተሞች ቅርንጫፎች
1. ገንዳ ውሃ
2. ሸዋ ሮቢት
3. ሆሳህና
4. ቢሾፍቱ
5. ይርጋለም
6. ዳባት
7. ሀይቅ
8. ዳንግላ
9. ቢቸና
10. ዳንሻ
11. ወሊሶ
12. ደብረ ብርሃን
13. ፍኖተ ሰላም
14. አረርቲ
15. ኮምቦልቻ
16. ሐዋሳ
17. ሎጊያ
18. ከሚሴ
19. መካነሰላም
20. ሞጣ
21. ማክሰኝት
22. ደብረወርቅ
23. መራዊ
24. ደጀን
25. ሰቆጣ
26. ወልድያ
27. ወልቂጤ
28. ድሬዳዋ
29. አዳማ
30. እንጅባራ
****
ሰኔ 11፣ 2014 ዓ.ም
፩ ሚሊዮን ደብተር፣ በ፩ ጀንበር

አማራ ባንክ-ከባንክ ባሻገር!
https://t.me/+SOJq9MRq2bvPAt43
1.6K views19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 22:34:53
1.3K views19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ