Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ! ከሱዳን አቅጣጫ በበረከት ወልቃይት በኩል ወደ ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛት ጦርነት ከከፈቱት የ | Abissiniya Empire #አማራ

መረጃ!

ከሱዳን አቅጣጫ በበረከት ወልቃይት በኩል ወደ ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛት ጦርነት ከከፈቱት የህወሓት ታጣቂዎች በተጨማሪ የኤርትራን መንግሥት በትጥቅ ትግል ለመጣል በህወሓት ከፍተኛ ድጋፍ የሚደረግላቸው በቁጥር ጥቂት የኤርትራ ታጣቂዎች ጭምር እንዳሉበት የሁመራ መረጃ ምንጮቻችን ጠቁመዋል።