Get Mystery Box with random crypto!

በህወሓት ስር ያለችው ትግራይ መቀሌ ለኗሪዎቿ ሲኦል ሆናለች የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች:: መረጃው የድ | የአማራ ተማሪዎች ማህበር [አተማ]

በህወሓት ስር ያለችው ትግራይ መቀሌ ለኗሪዎቿ ሲኦል ሆናለች የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች:: መረጃው የድምጸ ወያኔ ነው መንጋ የህወሓት ደጋፊ ዲያስፓራ ይህ አይገባውም ጉዳዩ ከህዝቡ ሳይሆን ከህወሓት ነው

-የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ስርቆትና በመንገድ ላይ ሃንግ መበራከቱን ገለፁ።

-ሌሊት በጣም በብዙ አካባቢዎች ጣራ ላይ ያሉ የዲሽ እቃዎች ይሰረቃሉ።ሮቶ፣ቤት ውስጥ በመግባትም ጀሪካን እንኳን ሳይቀር ይሰረቃል።

-ቤት ግቢ ሰብረው በመግባት መዝረፍ እና መንገድ ላይ ሴቶችን አስቁመው ሃንግ የሚያደርጉ አሉ።

-ህዝቡ በጣም ቸግሮታል፣ሰው የሚሰርቁ ወደ ህግ ቢያቀርብ እንኳን የመንግስት የፀጥታ ሃይሎች #በነፃ ይለቋቸዋል።ህዝቡ ሰሚ አጥታል።እንዲህ ከቀጠልን አስጊ ነው፣ሰሚ የለም።

-የመቀሌ ከተማ የፀጥታ አስተባባሪ አቶ ተስፋይ ገ/ማርያም በያዝነው ወር በከተማው በመሳርያ የታገዘ ትልልቅ ወንጀሎች ተፈፅመዋል ብለዋል።

እንግዲህ በህወሓት ስር ያለ ህዝብ በዚህ ሁኔታ ላይ ነው።