Get Mystery Box with random crypto!

አዳርዋን እብናት ከመድረሳችን 12 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የወረዳው ህዝብ መንገዱን ዘግቷል ከአለም በር | አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

አዳርዋን እብናት ከመድረሳችን 12 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የወረዳው ህዝብ መንገዱን ዘግቷል

ከአለም በር ተጭኖ ወደ እብናት እየመጣ የነበረን መከላከያም ከአዲስ ዘመን በግምት  13 ኪ.ሜ እንደወጣ ፋኖ  ቦታ በመያዝ አቅምሶ መልሶታል።

አጎራባች ያላችሁ ወረዳዎች እገዛ አድርጉ።