ባንካችን ተደራሽነቱን ይበልጥ በማስፋፋት 307ኛ እና 308ኛ ቅርንጫፎችን ግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በደስታ እንገልፃለን፡፡ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube #አማራባንክ #AmharaBank 17.5K views13:52