Get Mystery Box with random crypto!

#የቤት_ውስጥ_ሳውንድ_ሲስተም/ስፒከር #አገጣጠም በመጀመሪያ የቤት ውስጥ ሳውንድ ሲስተም ለመግ | Amen Electrical Technology Official®

#የቤት_ውስጥ_ሳውንድ_ሲስተም/ስፒከር #አገጣጠም

በመጀመሪያ የቤት ውስጥ ሳውንድ ሲስተም ለመግጠም ማይክ ወይም
ፍላሽ ማጫወቻ አሊያም ብሉቱዝ ሞጁሌተር ያስፈልጋል።
በመቀጠል አምፕሊፋየር እና ስፒከር ያስፈልጋል ።
እነዚህን ነገሮች ጠቅለል አድርገን ስናወራቸው
input(Mic)
Amplifier
Output(Speaker)
ሆነው እናገኛቸዋለን።
ስናገናኛቸውም በጣም ማየት ያለብን አምፕሊፋየሩ ከስፒከሩ ሁሌም ቢሆን ሬዚስታንሱ እኩል መሆን አለበት ፣እኩል ካልሆነ ጥሩ ድምጽ አናገኝም።
ይህም ማለት ስፒከሮቹ በseries, parallel ወይም series-parallel ሲገናኙ የሚገኘው ሬሲስታንስ ከአምፕሊፋየሩ ሬሲስታንስ ጋር እኩል መሆን አለበት።
ለምሳሌ:- ይህን ፎቶ ብንመለከት ሁለት ባለ 16ኦም እስፒከሮች በparallel ተገናኝተዋል። የሪዚስታንሳቸው ድምርም ከአምፕሊፈየሩ ሪዚስታንስ እኩል ናቸው።
ይኸውም:- Rt=R1xR2/(R1+R2)=16x16(16+16)=8Ohm.
This indicates that the total resistance value of the speaker is equal to the resistance of Amplifier.
#ማንኛውንም_የኤሌክትሪክ_ስራ_ማሰራት_ለምትፈልጉ_ድርጅቶችና_ግለሰቦች_ወይም_ስልጠና_መሰልጠን_የምትፈልጉ_ደግሞ_በነዚህ_ስልክ_ቁጥሮች_ያገኙናል።

0911585854
0991156969

#ለሌሎችም_ያጋሩ
ሀሳብ ለመስጠት

https://t.me/electricexpert
"ለሌሎች ለውጥ ምክንያት እንሁን!"
ለወዳጅዎም ያጋሩ!
እናመሰግናለን!