Get Mystery Box with random crypto!

#ስልጠና_እንድጀምሩ_ለማሳወቅ ===================== ሰላም  ውድ የአሜን ኤሌክትሪል ቴ | Amen Electrical Technology Official®

#ስልጠና_እንድጀምሩ_ለማሳወቅ
=====================
ሰላም  ውድ የአሜን ኤሌክትሪል ቴክኖሎጂ  ቤተሰቦች
    #ከሰኞ እስከ #አርብ  በሳምንት 3 ቀን የወርክሾፕ እና 1 ቀን በሳይት ላይ ልምምድ  የሚሰጠው 11ኛው ዙር  #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ_ስልጠና  #ሐሙስ ጥዋት (13/03/15) ይጀመራል።
ስለዚህ ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ #ቦሌሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛ #ወርክሾፓችን ተግኝታችሁ ስልጠና እንድጀምሩ እናሳስባለን።
የስልጠናው ሙሉ ክፍያ መመዝገቢያን ጨምሮ 4650 ብር ሲሆን የመጀመሪያ ግማሽ ክፍያ ማለትም 2250 ብር ያልከፈላችሁ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግ ደረሰኝ ይዘው መምጣት ይኖርብዎታል ወይም ካሺ መክፈል ይችላሉ።
ከዚህ በፊት #ያልተመዘገባችሁ እና #የመሰልጠን_ፍላጎት_ያላችሁ በድርጅቱ አካውንት ቁጥሮች መመዝገቢያ 150ብር እና ግማሽ ክፍያ 2250ብር በድምሩ 2400 ብር ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰኝhttps://t.me/electricexpert ላይ ይላኩልን።
ድርጅቱ የባንክ አካውንቶች
#የኢትዮጵያንግድ_ባንክ: 1000454398932
#አቢሲንያ_ባንክ: 88939409
#አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500
Amen institute of technology
አናመሰግናለን
ስለጠና እንደጨረሱ እንደከዚህ ቀደሙ የስራ ቅጥር ዕድሎችን የምናመቻች ይሆናል።
#በነፃ_የYouTube ስልጠና ለመከታተል ሊንኩን በመጫን #Subscribe ያርጉ

https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw/

#ለተጨማሪ_መረጃ
0911585854
0118644716
0991156969
" #ለሌሎች_ለውጥ_ምክንያት_እንሁን!"
#ለወዳጅዎም_ያጋሩ!
#እናመሰግናለን!