Get Mystery Box with random crypto!

ማንነኝ ብለህ ነው የምታስበው እ (ለወንዶች) ወንድ ልጅ እንደመሆንህ ማድረግ ያለብህ ነገር | AbrshDREAMS

ማንነኝ ብለህ ነው የምታስበው እ (ለወንዶች)

ወንድ ልጅ እንደመሆንህ ማድረግ ያለብህ ነገር ቢኖር

1ኛ: ሕይወትህን አስተካክል
2ኛ: ጠንካራ የተከበረ ሰው ሁን! አታለቃቅስ
3ኛ: መጥፎ ሰው አትሁን ጥሩ ሰው ሁን
4ኛ: የምትወዳቸውን ሰዎች ጠብቃቸው
5ኛ: ትሁት ሁን
6ኛ: የቻልከውን ያህል ገንዘብ ስራ
7ኛ: ጂም ሂድ አቋምህን አስተካክል
8ኛ: ከሚበልጡህ ሰዎች ምክር ውሰድ

በትንሹ ይህንን ነው እንደ ወንድ ማድረግ ያለብህ!

ከተመቸህ ለምትወዳቸው ሼር አድርጋቸው

የእናንተው ቤተሰብ AbrshDREAMS
Folow Us
YOUTUBE
INSTAGRAM
FACEBOOK
TELEGRAM