ከየፈርጁ ➟ ዛሬ በአለማችን በቀዳሚነት ማእድናት የሚያመርቱ ሀገራትን እናያለን 1. በአለም በአልማዝ ምርት ቀዳሚ ሀገር? ➯ ፩. ደቡብ አፍሪካ ፪. ቦትስዋና 2. በአለም በኦፒየም ምርት ቀዳሚ ሀገር? ➯ አፍጋኒስታን 3. በአለም በጎማ ዛፍ ምርት ቀዳሚ ሀገር? ➯ ማሌዢያ 4. በአለም በቴምር ምርት ቀዳሚ ሀገር? ➯ ኢራቅ 5. በአለም በለውዝ ምርት ቀዳሚ ሀገር? ➯ ቤልጅየም 222 views15:01