Get Mystery Box with random crypto!

ማቴዎስ ወንጌል ውስጥ 23 ምሳሌዎች ተጠቅሰዋል። ማቴ 5፤ 14-16(ከዕንቁ በታች ያለች መብራት | Amazing Bible Facts



ማቴዎስ ወንጌል ውስጥ 23 ምሳሌዎች ተጠቅሰዋል።

ማቴ 5፤ 14-16(ከዕንቁ በታች ያለች መብራት)፣ 7፤ 24-26(ብልህ እና ሞኙ ቤት ሰሪ)፣ 9፥16(አዲስ እራፊ በአሮጌ ልብስ)፣ 9፥17(አዲስ ወይን በአሮጌ አቁማዳ)፣ 12፥29(የኃይለኛው ሰው ምሳሌ)፣ 13፤ 3-23(የዘሪው ምሳሌ)፣ 13፤ 24-30(የእንክርዳዱ ምሳሌ)፣ 13፤ 31-32(የሰናፍጭ ቅንጣት ምሳሌ)፣ 13፥33(የእርሾ ምሳሌ)፣ 13፥44(የተሰወረው ሀብት/መዝገብ ምሳሌ)፣ 13፤ 45-46(የዕንቁ ምሳሌ)፣ 13፤ 47-50(የመረቡ ምሳሌ)፣ 15፤ 10-20("የሰውን ልብ የሚያረክሰው" ምሳሌ)፣ 18፤ 11-14(የጠፋው በግ ምሳሌ)፣ 18፤ 21-35(ይቅርታ ማድረግ የተሳነው ባሪያ)፣ 20፤ 1-16(የባለ ወይን እርሻ ምሳሌ)፣ 21፤ 28-32(የሁለቱ ወንድማማቾች ምሳሌ)፣ 21፤ 33-45(የወይን አትክልቱ ባለቤት ምሳሌ)፣ 22፤ 2-14(የንጉሡ ሰርግ ግብዣ ምሳሌ)፣ 24፤ 32-44(የበለሷ ምሳሌ)፣ 24፤ 45-51(የታማኙና የክፉ ባሪያ ምሳሌ)፣ 25፤ 1-13(አስሩ ቆነጃጅት)፣ 25፤ 14-30(የጌታውና የባሮቹ ምሳሌ)፣

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts