#France #ፈረንሳይ #France ትልቅ የምስራች ለትወና እና ሞዴሊንግ አፍቃሪዎች በፈረንሳይ ፓሪስ ውስጥ ላለ ለትልቅ የፊልም ኢንደስትሪ ለፊልሞች እና ለማስታወቂያ ስራዎች መሪ ገፀ ባህሪ ለመጫወት አፍሪካዊ ቀለም ያላት ሴት ተዋናይ እና ሞዴል እንፈልጋለን። መስፈርቶች -ከ20-28 አመት እድሜ መካከል መሆን አለበት; -ለመደነስ ሪትም ጠብቃ መንቀሳቀስ የምትችል ፣ -ጥሩ ፈገግታ ያላት ፣ -በካሜራ ፊት ጥሩ ተዝናኖት ያላት እና -ስታወራ ጥሩ ድምጽ ያላት በኢትዮጵያ ብቸኛ ኤጀንት Contact Us Inbox: @amanita6 Contact: +251978651930 856 views06:20