Get Mystery Box with random crypto!

#FRANCE #ፈረንሳይ #FRANCE ትልቅ የምስራች ለትወና እና ሞዴሊንግ አፍቃሪዎ | ኢትዮ-CASTING-TUBE

#FRANCE #ፈረንሳይ #FRANCE

ትልቅ የምስራች ለትወና እና ሞዴሊንግ አፍቃሪዎች

በፈረንሳይ ፓሪስ ውስጥ ላለ ለትልቅ የፊልም ኢንደስትሪ ለፊልሞች እና ለማስታወቂያ ስራዎች  መሪ ገፀ ባህሪ ለመጫወት አፍሪካዊ ቀለም ያላት ሴት ተዋናይ እና ሞዴል እንፈልጋለን።

መስፈርቶች

-ከ20-28 አመት እድሜ መካከል መሆን አለበት;
-ለመደነስ ሪትም ጠብቃ መንቀሳቀስ የምትችል ፣
-ጥሩ ፈገግታ ያላት ፣
-በካሜራ ፊት ጥሩ ተዝናኖት ያላት እና
-ስታወራ ጥሩ ድምጽ ያላት

በኢትዮጵያ ብቸኛ ኤጀንት
Contact Us
Inbox: @amanita6
Contact: +251978651930