Get Mystery Box with random crypto!

ሶሪያዊው ህፃን ክሪስቲያኖን የማገኘት ህልሙ ተሳካለት.. በቅርቡ በሶሪያ በተከሰተው የመሬት መ | Ahmed Habib Alzarkawi

ሶሪያዊው ህፃን ክሪስቲያኖን የማገኘት ህልሙ ተሳካለት..

በቅርቡ በሶሪያ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ወደ ሶሪያ ከቀናው የሰኡዲ የነፍስ አድን ሰራተኞች አንዱ አንድን ህፃን ቃለ መጠየቅ ያደርግለታል እናም ልጁ የአለም ምርጡ ለአል ነስር የሚጫወተውን ክሪስቲያኖን ማየት እንደሚፈልግና እሱን ማገኘት ለሱ ትልቅ ህልሙ እንደሆ ይነግረዋል። ይህ ሰው ከህፃኑ ጋር ያደረገው ውይይትን የያዘ ቪዲዮ በትዊተር ገፁ ይለጥፋል።እናም በመጨረሻም ሶሪያዊው ህፃን ክሪስቲያኖ ሮናልዶን የማገኘት ህልሙ ተሳካለት።

Ahmed Habib Alzarkawi