Get Mystery Box with random crypto!

አፋር ..... 127ኛዉ የአደዋ ድል መታሰቢያ በአል በአፋር ክልል በተለያዩ ዝግጅቶች | Ahmed Habib Alzarkawi

አፋር .....

127ኛዉ የአደዋ ድል መታሰቢያ በአል በአፋር ክልል በተለያዩ ዝግጅቶች በሰመራ በመከበር ላይ ነው ።

በድል መታሰቢያ በአሉ ላይ የሀገርመከላከያ ሠራዊት ፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና የተለያዪ የህብረተሰብ ክፍሎች አንዲሁም የፌደራልና የክልሉ ፖሊስ ተገኝተዋል ።

መልካም የአደዋ ድል በዓል ይሁንላችሁ

ሰመራ፣ የካቲት 23/2015 (አፋ.ብ.መ.ድ)