Get Mystery Box with random crypto!

ስለ አፋር ዳጉ ... ዳጉ ገመድ አልባው የአፋር ባህላዊ የመረጃ ልውውጥ ስነስርአት አለም አቀ | Ahmed Habib Alzarkawi

ስለ አፋር ዳጉ ...

ዳጉ ገመድ አልባው የአፋር ባህላዊ የመረጃ ልውውጥ ስነስርአት አለም አቀፍ ይዘት ያለው መሆኑን የሚያረጋግጡ በውስጡ የሚያካትተው አንኳር ነጥቦች።

¤100% እውነተኛነቱ የተረጋገጠ መረጃ
¤ሁሉኑም ያከተተ የሰላም መረጃ
¤የማህበራዊ ጉዳይ መረጃ
¤የጤና መረጃ
¤የአየር ሆኔታ መረጃ
¤የኢንፖርት ኤክስፖርት ቢዝነስ መረጃ
¤የፀጥታ የደህንነት መረጃ
¤የእንስሳት ውሃ እና የግጦሽ መረጃ
¤የትብብርና የእርዳታ ጥሪ መረጃ

በጣም የሚደንቀው በአፋር ዘመናዊ መገናኛ ዘዴዎች ሳይኖሩ #በኤርትራ #በጂቡቲ #በኢትዮጵያ በሶስቱም ሀገር የለ ሆኔታ በጣም ከቆየ 2'ቀን ነው የሚዳረሰው ምናልባት በሌላ አከባቢዎች ከ30-60 ቀናት የሚደርስ መረጃ በአፋር 1-2ቀን ብቻ ነው የሚፈጀው።
ለምሳሌ፦አንድ መረጃ በሶስቱም ማዕዘናት እኩል ተሰራጭቶ በ24 ሰአት ይደርሳል።
.
አዘጋጅ፦Ahmed Habib Alzarkawi