Get Mystery Box with random crypto!

ለሱልጣን አሊሚራህ ሐንፈሬ የምስጋና ዕውቅና ኘሮግራም በሠመራ ከተማ.. ለሀገር ባለውለታው ሱልጣ | Ahmed Habib Alzarkawi

ለሱልጣን አሊሚራህ ሐንፈሬ የምስጋና ዕውቅና ኘሮግራም በሠመራ ከተማ..

ለሀገር ባለውለታው ሱልጣን አሊሚራህ ሐንፈሬ የተዝኪራ አንድ ትናንት እና ዛሬ የዝግጅት ክፍል ሱልጣኑ የእሰልምና ሐይማኖት እና የማህበረሰባቸውን ላቅ ያለ አገልግሎት በመፈፀማቸው ዕውቅና የሰጠ ሲሆን የሱልጣን ልጅ አቶ ኡስማን አሊሚራህ ከኘሮፌሰር አደም ካሚል እጅ ተቀብለዋል።