Get Mystery Box with random crypto!

የቅዱስ ላሊበላ የበጎ አድራጎት ልማት ማህበር (ላልማ) ተመሠረተ! የላስታ ላሊበላንና የዙሪያውን | Alpha Media

የቅዱስ ላሊበላ የበጎ አድራጎት ልማት ማህበር (ላልማ) ተመሠረተ!

የላስታ ላሊበላንና የዙሪያውን ወረዳዎች መቄት፣ቡግና፣ግዳንናየሰቆጣ አጎራባች አካባቢዎችን ጨምሮ በልማት ተጠቃሚ ለማድረግ በማለም የቅዱስ ላሊበላ የበጎ አድራጎት ልማት ማህበር (ላልማ) ተመስርቷል።

የልማት ማህበሩ በኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ማህበራት መመዝገቢያና ማስተዳደሪያ አዋጅ 1994/2004 አንቀፅ 63 ንኡስ አንቀፅ 1 መሠረት የልማት ማህበር ሆኖ ተመዝግቧል። ማህበሩ የላሊበላ ከተማና የላስታ ወረዳ የስራ ሃላፊዎች፣የከተማዋ ነዋሪዎችና ሌሎችም በተገኙበት በይፍ መመስረቱ ይፋ ሆኗል።